ማሳሰቢያ፡- ከአጥፍቶ ጠፊ “ክርስቲያኖች” እንጠንቀቅ!!!

አላስተዋልነውም እንጂ በአሁኑ ዘመን ላይ ልክ እንደ አጥፍቶ ጠፊ radical ሙስሊሞች አጥፍቶ ጠፊ “ክርስቲያኖች”ም በስተዋል። እንዲያውም እነዚህ “ክርስቲያኖች” ከradical ሙስሊሞቹ የባሱ ናቸው፣ ምክንያቱም radical ሙስሊሞች ስጋን ብቻ ነው የሚያጠፉት። የ“ክርስቲያን” አጥፍቶ ጠፊዎች ግን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ወይም ስተው እያሳቱ ነፍስንም ጭምር ነው አሳስተው እያጠፉ ያሉት።

እነዚህን ሁሉ ቅንብሮች “ተአምር” እያሉና “አሜን” እያስባሉ ህብረተሰቡን ምልክት የሚሻ “ክፉና አመንዝራ ትውልድ” እያደረጉ ይገኛሉ። ስለዚህ እናስተውል፣ እንጠንቀቅ!!

በማቴዎስ ወንጌል 16:4፣ “ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል” ከተባሉት ወገኖች እንደሆንን ራሳችንን እንመርምር!!!

29748388_206730273250598_1784861749_o.jpg

የበለጠ ለመረዳት ቪዲዮውን እዚህ መመልከት ትችላላችሁ፦ 

ይሄ ሜክአፕ (make-up) እንጂ፣ እውነት አይደለም! ሲጀመር ሰውየው አሜሪካዊ ነው እንጂ ዩክሬናዊ አይደለም።

29468577_2046927942241676_5792179946059202560_n.png

በቃ፣ ይሄንኑ ነው ብዙዎች ተአምር በማለት እያሰራጩ ምስኪኑን ሕዝብ Brain-wash እያደረጉ የሚጫወቱባቸው። ስንቱ ይሄንን አምኖ አእምሮው እንደሚበከልና ይሄን ቅንበር እንደምሳሌ እንደሚጠቀም አስቡት። ለምሳሌ የአንዱን ግለሰብ ፖስት እንመልከት:

ይህ ከታች የምትመለከቱት የተቀነባበሩት ነገሮች እውነት መስሎት እንደምሳሌ እየተጠቀመ ምክር መስጠቱ ነው ይህን ፖስት ያደረገው።

29425755_2046927658908371_3207529538552594432_n.png

ይሄ ደግሞ የፎቶሾፕ(Photoshop) ቅንበር እንጂ፣ እውነት አይደለም!29432800_2046927755575028_7391642809519833088_n.png

ይሄኛው ደግሞ ፎቶሾፕና አርቴፍሻል አጽም አለበት። ከላይ በትልቁ የሚታየው ከታች ዳርና ዳር ያሉት የፎቶሾፕ ቅንብር ሲሆኑ፣ መሃል ላይ ያለው ትልቅ አጽም አርቲስቶች የሰሩት አርቴፍሻል አጽም ነው። ከዚህ ዘገባ በደምብ ልትረዱት ትችላላችሁ፡- https://www.snopes.com/fact-check/is-this-goliath-skeleton-real/

29473251_2046927822241688_1515730431620677632_n.png

 የባለ 7 እራስ እባብ

29496823_2046927935575010_2433168452869947392_n.png

ይሄም ፎቶሾፕ ተደርጎ መሆኑን በደምብ ያስታውቃል። ትክክለኛውም ፎቶ ይሄ ከታች እንደምታዩት ነው።

12246995_563018133855349_7900835447550677742_n.jpg

ይሄም የፎቶሾፕ(Photoshop) ቅንበር እንጂ፣ እውነት አይደለም!

29472332_2046927955575008_4101495799752425472_n.png

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s