ድንግል ማርያም በስንተኛው ክፍለ-ዘመን ተወለደች?

ድንግል ማርያም በስንተኛው ክፍለ-ዘመን ተወለደች?

What year was Virgin Mary Born?

(English translation included below)

አዳም በአጠፋው ጥፋት ከገነት በተሰደደ ጊዜ አምላካችን እግዚአብሔር ለአዳም ከ5 ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጁ ተወልዶ እንደሚያድነው ተስፋ ሰጥቶት ነበር። 5 ቀን ተኩል ደግሞ በልቃውንት አባቶች ስሌት 5500 ክፍለ ዘመን እንደሆነ ይታመናል። ያ 5500 ከፍለ ዘመን የፍዳ ዘመን ወይም «አመተ ፍዳ» ይባል ነበር። እግዚአብሔር ወልድ (ኢየሱስ ክርስቶስ) ለአዳም በገባለት ቃል መሰረት ከ5500ው አመተ ፍዳ በኋላ አዳምን (የአዳምን ዘር) ለማዳን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ፡፡ ከዚህ በኋላ የምህረት ዘመን በመሆኑ አመተ ፍዳው ተሽሮ ዓመተ ምህረት ወይም አሁን «ዓ/ም» ብለን የምንፅፈው ተመሰረተ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ያለንበት ዘመን ደግሞ እንደሀገራችን አቆጣጠር 2010ዓ.ም እንደሆነ ይታመናል።

በዚህ መሰረት ወደ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልደት ክፍለ ዘመን ስንመለስ፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናት በአባቷ (ቅድስት ሀና እና ቅዱስ እያቄም) ቤት ለሶስት አመት ከኖረች በኋላ በቤተመቅደስ 12 አመት ኖረች። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ እስኪሞትና ተነስቶ እስኪያርግ 33 አመት ከ3 ወር፣ በሐዋሪያው ቅዱስ ዮሐንስ ቤት ደግሞ 15 አመት፤ በጥቅሉ የድንግል ማርያም እድሜዋ 64 አመት ነው እንደሆነ ይታመናል።

ስለዚህ ድንግል ማርያም ደግሞ ጌታችንን የወለደችው በእናት በአባቷ ለ3 አመት፣ በቤተመቅደስ 12 አመት ከኖረች በኋላ ከሆነ (3+12) በ15 አመቷ ነው ማለት ነው (በ15 አመቷ ፀነሰችና ከ9 ወር ከ5 ቀን በኋላ ወለደችው)። ከሆነም ጌታችን ከተወለደበት 5500ኛው ክፍለ ዘመን የእመቤታችንን 15 አመት ብንቀንስ (5500-15) = 5485 ይሰጠናል። እመቤታችን የተወለደችው ደግሞ ግንቦት 1 ከሆነ፣ እቅጩ የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልደት = ግንቦት 1፣ 5485 ዓ.ፍ ክፍለ ዘመን ነው ማለት ነው።

ምን ይመስላችኋል? ሃሳባችሁን አጋሩን!

What I wrote in Amharic above is that, when Adam and Eve were expelled from Heaven, God promised Adam that He will be born from his (Adam’s) great grandchild “after 5 and half days” to save him (Adam). And the “5 and half days” is calculated to be 5500 years. The 5500 years were called “Amete Fidda” (in Geez) meaning “year of condemnation.” And the year we’re in now after Jesus Christ is called “Amete Mihret” meaning “year of forgiveness.”

So the 5500 years of condemnation were from the time when Adam and Eve were expelled up until the birth of Christ. And to figure the year Virgin Mary was born, what we know is that she’s lived for 64 years: 3 years with her parents and then was passed on to serve and be raised in church for 12 years (until Angel Gabriel appeared to her and told her she’ll give birth to Jesus Christ, and 3+12 = 15) and she gave birth to Jesus 9 months later; then lived for 33 years and 3 months with Jesus Christ; then for 15 more years in John the disciple’s house (after Jesus while on the cross told the disciple, “’Here is your mother.’ From that time on, the disciple took her into his home” (John 19:27). So those add up to be 64 years in total.

So she was 15 and 9 month when she gave birth to Jesus Christ. And 5500 minus Virgin Mary’s 15 years would be (5500-15 = 5485). So in this case, Virgin Mary was born on the year 5485 and we know that the month and date she is born is May 1st Ethiopian Calendar. This makes our Holy Virgin Mary’s birthday to be on May 1, 5485 B.C. (before Christ).

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s